ከመጋቢት 12/2016 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ለኮሚሽኑ አዳዲስ የአመራር ሹመቶች ተሰጡ። በበላይነት የሚመራዉ ቦርድም ተሰየመ።

ክቡር ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በግል ጉዳያቸዉ ምክንያት በኮሚሽነርነት ላለመቀጠል ያቀረቡት ጥያቄ በመንግስት ተቀባይነት በማግኘቱ የኮሚሽነርነት ቦታቸዉን ከመጋቢት 3/2016 ጀምሮ

Read more