አጋርነትና ትብብር ዳሰሳ
ክቡር ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ጳጉሜ 1 ቀን 2015 ዓ. ም. በአጋርነትና ትብብር ጉዳዮች ከFAO የኢትዮጵያ ተወካይ Ms. Farayi Zimudzi ጋር የተደረገ ውይይት፡፡
ክቡር ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ መስከረም 2 ቀን 2016 ዓ. ም. በአጋርነትና ትብብር ጉዳዮች በኢትዮጵያ ከጣልያን የልማት ትብብር ኤጀንሲ ኃላፊ Mrs. Isabella Lucaferri እና አብሯቸው ከመጣው ቡድን ጋር የተደረገ ውይይት፡፡
ክቡር ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ መስከረም 2 ቀን 2016 ዓ.ም. በኳታር ኤምባሲ የክቡር አምባሳደሩ ተወካይ ከሆኑት Mr. Mohammed Ismail Mustafawi ጋር በአጋርነትና ትብብር ጉዳዮች ላይ ተደረገ ውይይት፡፡